የ2009ዓ.ም ደም ልገሳ

የ2009ዓ.ም ደም ልገሳ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንትርፕራይዝ  ለሶስተኛ ዙር በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰራተኞችን በማስተባበር አካሂዷል፡፡

የደም ልገሳ ፕሮግራሙ በኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተካሄደ ሲሆን በዚህ ዙር ከ15-16 የሚሆኑ ሰራተኞች ደም ለግሰዋል፡፡