የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ

የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ

የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዋጅ ቁጥር 843/2006 እንዲሁም በደንብ ቁጥር 310/2006 መሰረት የተቋቋመ  የመንግስት የልማት ድርጅት ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ የአዲስ አበባ አዳማን የፍጥነት መንገድ ለማስተዳደር፣ በክፍያ የመንገድ አገልግሎት ለመስጠት፤መንገዱን ለማስጠገንና ሌሎች ተጓዳኝ ስራዎችን እንዲሰራ ሃላፊነት ተሰጥቷል፡፡

የፍጥነት መንገዱ ዲዛይን እና ግንባታ (Design and Build) ከመንግስት እና ከውጭ ሀገር ብድር በተገኘ ገንዘብ ተገንብቶ ከ2007 ዓ.ም መስከረም 4 ቀን ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ሆኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

የፍጥነት መንገዱ በሃያ ዓመታት ውስጥ  ለስራ ማስኬጂያ፤ ለጥገና፤ ወለዱን ጨምሮ ለግንባታው የወጣውን ወጪ ለመመለስ እንዲያስችል ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መንገዱን መጠቀም ሲጀምሩ ከሚያገኙት ከፍተኛ የጉዞ ጊዜ፣ የነዳጅ እና የተሽከርካሪ ማንቀሳቀሻ ወጪ ቅናሽ የተወሰነውን እንዲከፍሉ በዚህም በመጀመሪያው ዓመት ላይ ተመጣጣኝ በሆነ የታሪፍ መጠን ተጀምሮ በሂደት የሚመጡ ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን ለመቋቋም በየዓመቱ ተመጣጣኝ ጭማሪ እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በመጀመሪያው የስራ ዓመት ላይ የፍጥነት መንገዱን ለሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች የተተመነው የአገልግሎት ክፍያ ታሪፍ ሳይሻሻል ከአራት ዓመታት በላይ ቆይቷል። ስለሆነም ኢንተርፕራይዛችን በያዝነው በጀት ዓመት በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የክፍያ ማሻሻያ ታሪፍ አጥንቶ ለትራንስፖርት ማኒስቴር በማቅረብ አስፀድቋል፡፡ በዚሁ መሰረት የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ የተሻሻለው እና የፀደቀው አዲሱ ታሪፍ ከየካቲት 22/2011ዓ.ም  (March1/2019) ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል፡፡

በመሆኑም የመንገዱ ተጠቃሚዎች መንገዱን ሲጠቀሙ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግና የተደረገውን የታሪፍ ለውጥ አውቀው ተግባራዊ እንዲያደርጉ ኢንተርፕራይዙ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡

የክፍያ ታሪፍ ማሻሻል ያስፈለገበት ምክንያት

በመጀመሪያው የስራ ዓመት ላይ የፍጥነት መንገዱን ለሚጠቀሙ ተሸከርካሪዎች የተተመነው የአገልግሎት ክፍያ ታሪፍ ሳይከለስና ሳይሻሻል ከአራት ዓመታት በላይ ቆይቷል ፡፡ ይህም የታሰበውን ዓላማ ከማሳካት እና ብድሩን ከመክፈል አንፃር ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል ፡፡ ስለሆነም ፡-

  • በምንዛሬ ለውጥ ምክንያት የሚፈጠሩ ጫናዎችን ለመቋቋም ፡-
  • የምንዛሬ ለውጥ በመደረጉ ምክንያት የብድር ክፍያ በብቃት ለመፈፀም የታሪፍ ተመኑን ማሻሻል ስለሚገባ፤
  • ለጥገና የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎች በብዛት አቅርቦታቸው ሀገር ውስጥ ስለማይገኝ በየጊዘው የሚኖረውን የምንዛሬ ለውጥ እና የዋጋ ግሽበት ተቋቁሞ የጥገና አቅርቦት እና ብቃትን ማሳደግ ተገቢ ስለሆነ፤
  • ከሚገኘው የነዳጅ እና የጊዜ ቁጠባ አንፃር የተሸሻለው የክፍያ ታሪፍ ተመጣጣኝ ሆኖ በመገኘቱ፤

ከላይ የተገለፁትን ምክንያቶች ከግምት ውስጥ በማስገባት ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ግሽበት የሚያስከትላቸውን ጫናዎችን ለመቋቋም እና በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የተገኙ ልምዶችን በመውሰድ አሳማኝ እና መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡

የተሽከርካሪ ኣይነት የተሽከርካሪዎች ክፍፍል የተሽከርካሪዎች መግለጫ
V1/ ተሽ/1 የቤት መኪና እና አነስተኛ ተሽከርካሪ ትንሽ አውቶሞቢል፣ የቤት መኪናዎች እስከ 10 ኩንታል እና እስከ 17 ሰው የመጫን አቅም ያለው (4WD፣ ሚኒ ባስ)
V2/ ተሽ/2
V3/ ተሽ/3 መለስተኛና ከፍተኛ አውቶብስ አነስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ ከ10-85 ኩንታል እና ከ17 በላይ ሰው የመጫን አቅም ያለው(ካቻማሊ፣ SUZU እና ተመሳሳይ) (ሁለት አግዝል እና እና 6 ጎማ)
V4/ ተሽ/4 መካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪ ከ86-180 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው (አይቪኮ፣ ሲኖትራክ እና ተመሳሳይ) (ሶስት አግዝል እና 10 ጎማ)
V5/ ተሽ/5 ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ እና የጭነት ተሽከርካሪ ከነተሳቢው                        ከ180 ኩንታል በላይኩንታል የመጫን አቅም ያለው (አራት አግዝል)፣ ከ181-300 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና ተጎታች የሌላቸው ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች (አምስት አግዝል)፣ ከ301 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ባለተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና ተጎታች ያላቸው ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች (ስድስትና ከአድስት በላይ አግዝል)
V6/ ተሽ/6
V7/ ተሽ/7

የክፍያ ጣቢያዎች

ተ.ቁ የክፍያ ጣቢያ የሚገኙበት ኪሎሜትር  የክፍያ ጣቢያ ስም
1 ኪ.ሜ 2 ቱሉ ዲምቱ የክፍያ ጣቢያ
2 ኪ.ሜ 16 ቢሾፍቱ ሰሜን የክፍያ ጣቢያ /ዱከም /
3 ኪ.ሜ 33 ቢሾፍቱ ደቡብ የክፍያ ጣቢያ
4 ኪ.ሜ 52 ሞጆ የክፍያ ጣቢያ
5 ኪ.ሜ 60 አዳማ ምዕራብ የክፍያ ጣቢያ
6 ኪ.ሜ 64 አዳማ ዋና የክፍያ ጣቢያ

 

መነሻ ና መድረሻ የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 2 እስከ 16 ተሽ 1 እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 16 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 16 ተሽ/4 15 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 16 ተሽ/5-7 20 ብር
   
ኪ.ሜ 2 እስከ 33 1እና 2 25 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 33 ተሽ/3 25 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 33 ተሽ/4 30 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 33 ተሽ/5-7 35 ብር
   
ኪ.ሜ 2 እስከ 52 1እና 2 40 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 52 ተሽ/3 40 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 52 ተሽ/4 50 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 52 ተሽ/5-7 55 ብር
   
ኪ.ሜ 2 እስከ 60 1እና 2 45 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 60 ተሽ/3 50 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 60 ተሽ/4 55 ብር
ኪ.ሜ 2 እስክ 60 ተሽ/5-7 65 ብር
   
ኪ.ሜ 2 እስከ 64 1እና 2 55 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 64 ተሽ/3 60 ብር
ኪ.ሜ 2 እስከ 64 ተሽ/4 70 ብር
ኪ.ሜ 2 እስክ 64 ተሽ/5-7 80 ብር

 

 

 

 

 

 

መነሻ ና መድረሻ የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 16 እስከ 2 ተሽ 1 እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 16 እስከ 2 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 16 እስከ 2 ተሽ/4 15 ብር
ኪ.ሜ 16 እስከ 2 ተሽ/5-7 20 ብር
       
.ሜ 16 እስከ 33 1እና 2 15 ብር
.ሜ 16 እስከ 33 ተሽ/3 15 ብር
.ሜ 16 እስከ 33 ተሽ/4 20 ብር
.ሜ 16 እስከ 33 ተሽ/5-7 20 ብር
   
.ሜ 16 እስከ 52 1እና 2 30 ብር
.ሜ 16 እስከ 52 ተሽ/3 30 ብር
.ሜ 16 እስከ 52 ተሽ/4 35 ብር
.ሜ 16 እስከ 52 ተሽ/5-7 40 ብር
   
.ሜ 16 እስከ 60 1እና 2 35 ብር
.ሜ 16 እስከ 60 ተሽ/3 35 ብር
.ሜ 16 እስከ 60 ተሽ/4 45 ብር
.ሜ 16 እስክ 60 ተሽ/5-7 45 ብር
   
.ሜ 16 እስከ 64 1እና 2 45 ብር
.ሜ 16 እስከ 64 ተሽ/3 50 ብር
.ሜ 16 እስከ 64 ተሽ/4 60 ብር
ኪ.ሜ 16 እስክ 64 ተሽ/5-7 65 ብር

 

 

መነሻ ና መድረሻ የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 33 እስከ 2 1እና 2 25 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 2 ተሽ/3 25 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 2 ተሽ/4 30 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 2 ተሽ/5-7 35 ብር
   
ኪ.ሜ 33 እስከ 16 1እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 16 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 16 ተሽ/4 20 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 16 ተሽ/5-7 20 ብር
   
ኪ.ሜ 33 እስከ 52 1እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 52 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 52 ተሽ/4 20 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 52 ተሽ/5-7 20 ብር
   
ኪ.ሜ 33 እስከ 60 1እና 2 20 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 60 ተሽ/3 20 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 60 ተሽ/4 25 ብር
ኪ.ሜ 33 እስክ 60 ተሽ/5-7 30 ብር
   
ኪ.ሜ 33 እስከ 64 1እና 2 35 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 64 ተሽ/3 35 ብር
ኪ.ሜ 33 እስከ 64 ተሽ/4 40 ብር
ኪ.ሜ 33 እስክ 64 ተሽ/5-7 45 ብር

 

መነሻ ና መድረሻ የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 52 እስከ 2 1እና 2 40 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 2 ተሽ/3 40 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 2 ተሽ/4 50 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 2 ተሽ/5-7 55 ብር
   
ኪ.ሜ 52 እስከ 16 1እና 2 30 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 16 ተሽ/3 30 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 16 ተሽ/4 35 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 16 ተሽ/5-7 40 ብር
   
ኪ.ሜ 52 እስከ 33 1እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 33 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 33 ተሽ/4 20 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 33 ተሽ/5-7 20 ብር
   
ኪ.ሜ 52 እስከ 60 1እና 2 10 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 60 ተሽ/3 10 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 60 ተሽ/4 10 ብር
ኪ.ሜ 52 እስክ 60 ተሽ/5-7 10 ብር
   
ኪ.ሜ 52 እስከ 64 1እና 2 20 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 64 ተሽ/3 20 ብር
ኪ.ሜ 52 እስከ 64 ተሽ/4 25 ብር
ኪ.ሜ 52 እስክ 64 ተሽ/5-7 25 ብር

 

መነሻ ና መድረሻ     የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 60 እስከ 2 1እና 2 45 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 2 ተሽ/3 50 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 2 ተሽ/4 55 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 2 ተሽ/5-7 65 ብር
   
ኪ.ሜ 60 እስከ 16 1እና 2 35 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 16 ተሽ/3 35 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 16 ተሽ/4 45 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 16 ተሽ/5-7 45 ብር
   
ኪ.ሜ 60 እስከ 33 1እና 2 20 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 33 ተሽ/3 20 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 33 ተሽ/4 25 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 33 ተሽ/5-7 30 ብር
   
ኪ.ሜ 60 እስከ 52 1እና 2 10 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 52 ተሽ/3 10 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 52 ተሽ/4 10 ብር
ኪ.ሜ 60 እስክ 52 ተሽ/5-7 10 ብር
   
ኪ.ሜ 60 እስከ 64 1እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 64 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 60 እስከ 64 ተሽ/4 15 ብር
ኪ.ሜ 60 እስክ 64 ተሽ/5-7 20 ብር

 

መነሻ ና መድረሻ የክፍያ ጣቢያ የተሸከርካሪ  አይነት አዲሱ የዋጋ ተመን
ኪ.ሜ 64 እስከ 2 1እና 2 55 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 2 ተሽ/3 60 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 2 ተሽ/4 70 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 2 ተሽ/5-7 80 ብር
   
ኪ.ሜ 64 እስከ 16 1እና 2 45 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 16 ተሽ/3 50 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 16 ተሽ/4 60 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 16 ተሽ/5-7 65 ብር
   
ኪ.ሜ 64 እስከ 33 1እና 2 35 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 33 ተሽ/3 35 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 33 ተሽ/4 40 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 33 ተሽ/5-7 45 ብር
   
ኪ.ሜ 64 እስከ 52 1እና 2 20 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 52 ተሽ/3 20 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 52 ተሽ/4 25 ብር
ኪ.ሜ 64 እስክ 52 ተሽ/5-7 25 ብር
   
ኪ.ሜ 64 እስከ 60 1እና 2 15 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 60 ተሽ/3 15 ብር
ኪ.ሜ 64 እስከ 60 ተሽ/4 15 ብር
ኪ.ሜ 64 እስክ 60 ተሽ/5-7 20 ብር

ለበለጠ http://etre.com.et/?wpdmpro=የአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ