“ገበታ ለሀገር”

“ገበታ ለሀገር”

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች “ገበታ ለሀገር” ለተሰኘ ፕሮጀክት ጥሪ ምላሽ የ1 ወር ደመወዛቸውን ማበርከታቸውን የተቋሙ ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል ገለፁ። በቀጣይም ከሁሉም የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞች ጋር ውይይት በማካሄድ ድጋፉን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አክለዋል።