የሀገር ሀብት የሆኑ እነዚህን ውብ መሰረተ ልማቶች ጠብቆ ለማቆየትና በአግባቡ ለመጠቀም በተለይ በክረምት ወቅት አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ሁላችንም ሃላፊነት አለብን!!

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!