የማስታወቂያ ቦታ ኪራይ…

የማስታወቂያ ቦታ ኪራይ…

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድን በማስተዳደር ላይ ይገኛል ፡፡ የፍጥነት መንገዱ በሀገራችን የመጀመሪያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዘርፉን በማስተዳደር ረገድ አዲስ ልምድ እየተገኘበት ነው ፡፡ የፍጥነት መንገዱ አብዛኛው የሀገራችን ወጪ እና ገቢ ንግድ የሚተላለፍበት መስመር መሆኑ፤በከተሞች መካከል የሚኖር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን...

More info

አገልግሎት

አገልግሎት

አገልግሎት በኢትዮጵያ አሁን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ- አዳማ እንዲሁም ወደ ፊት ግንባታቸው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩትን የክፍያ መንገዶች ለማስተዳደር የተቋቋመው የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ፤ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለአፍታም ያልተቋረጠ የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ፤ ምቾቱ የተረጋገጠ፤...

More info

የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡   በቅርቡ ተጠናቆ ወደ አገልግሎት የሚገባው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ስራ ለማስጀመር እንዲያግዝ ስራው ሲጀምር አጋዥ ከሆኑ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በድሬዳዋ ከተማ ውይየት ተካሂዷል፡፡   የድሬደዋ ደወሌ መንገድ ርዝመት 220 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ ቀደም...

More info

ተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ!

ተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ!

ተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ! ኢትዮጵያ በመንገድ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ እያሳየች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የዓለምን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ተከትሎ የፍጥነት መንገዶች በስፋት መዘርጋታቸው ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት የሚኖረው ፈይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ዘርፉ ከቦታ ቦታ ያለን እንቅስቃሴ በማፋጠን፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ወጪና ገቢ ንግድን በማቀላጠፍ...

More info

የተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡

የተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡

የተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ- አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ በ2011 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በቀን በአማካይ ከ 21 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ የሚገኘው የፍጥነት መንገድ...

More info

የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት ዙሪያ ከአዳማ እስከ ገላን ከተማ ከሚገኙ የመስተዳደር ሀላፊዎች፣ የፖሊስ አዛዦች  እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የመንገዱን ደህንነት ከማስጠበቅ አንፃር ሊደረጉ በሚገቡ ጉዳዮች ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የሁለት ቀናት ስልጠናዊ ግምገማ አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የሁለት ቀናት ስልጠናዊ ግምገማ አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕ ራይዝ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የሁለት ቀናት ስልጠናዊ ግምገማ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሐምሌ 16-17/2010 ዓ.ም ድረስ በአዳማ ገልማ አባ ገዳ የስብሰባ ማዕከል ስልጠናዊ ግምገማ አካሂዷል፡፡...

More info

ችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞችና ኃላፊዎች በፍጥነት መንገዱ አካፋይ እንዲሁም ግራና ቀኝ በሚገኙ ቦታዎች ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡ ‹‹አንድ ችግኝ ለህዳሴ ግድብ›› በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ፕሮግራም አንድ አካል የሆነው...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ‹‹የላቀ ብሔራዊ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለላቀ ሃገራዊ ስኬት›› በሚል መሪ ቃል የተከበረውን 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ አክብሮ ውሏል፡፡ በኢንተርፕራይዙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተከበረው በዓል የኢንተርፕራይዙ አመራሮችና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን በቀረበው የመወያያ ሰነድ እና    ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት ዉይይት...

More info

በፍጥነት መንገዱ ላይ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችን ለመቀነስ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

በፍጥነት መንገዱ ላይ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችን ለመቀነስ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

ትኩረቱን የመንገድ ደህንነት ላይ ያደረገው ውይይት ማክሰኞ ግንቦት 7/2010 ዓ.ም በሞናርክ ሆቴል ተካሂዶ ውሏል፡፡ በውይይቱ የኢንተርፕራይዙ የበላይ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ በሀገራችን በከፍተኛ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ ለመከላከል፤ የሚጠፋውን የሰው ህይወት ለመታደግና የሚወድመውን ንብረት ለመጠበቅ መደረግ ስለሚገቡ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የክፍያ መንገዱን ደህንነትና ምቾት ማሳደግ ለኢንተርፕራይዙ ገቢ መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የክፍያ መንገዱን ደህንነትና ምቾት ማሳደግ ለኢንተርፕራይዙ ገቢ መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ዘመናዊ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ አገልግሎቱን በላቀ መልኩ ለማስኬድ ያስችል ዘንድ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህም የአገልግሎት ጊዚያቸውን የጨረሱ የመንገዱ ንብረቶችና የተጎዱ የአስፓልት መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ ጥገና ማድረግ፤ የቅድመ አደጋ...

More info