የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄደ።
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በይፋ ተካሄደ። በዚሁ መድረክ ላይ ኢንተርፕራይዙ ባለፈው በጀት ዓመት በሁሉም የሥራ ዘርፎች ካቀደው በላይ ውጤታማ እና የተሳካ ሥራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል

