የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በሰራተኞች የበጋ ወራት ስፖርት ውድድር በደማቅ ተሳትፎ አጠናቀቀ።
================================ ኢክመኢ [ETRE ሐምሌ 12/2018 ዓ/ም] በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴረሽን (ኢ/ሰ/ማ/ኮ) አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2018 በጀት ዓመት የሰራተኞች የበጋ ወራት ስፖርት ውድድር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች በመሳተፍ ከፍተኛ ብቃት ያሳየ ሲሆን፣ በውድድሩ ማጠቃለያ ላይ አስደናቂ
