የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸሙን በመገምገም፤ የ2019 ዓ.ም ዕቅዱን ከሠራተኞች ጋር ተወያየ።
================================ ኢክመኢ [ETRE ጳጉሜ 03/2018 ዓ/ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2018 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሞ የ2019 ዓ.ም. የሥራ ዕቅድና የትኩረት አቅጣጫዎችን ከሠራተኞች ጋር ተወያይቷል። በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል በተካሄደው መድረክ፣ የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል በ2018 ዓ.ም የተመዘገበው ውጤት የአመራሩ፣ የሠራተኞችና የባለድርሻ አካላት የጋራ

