የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድን በማስተዳደር ላይ ይገኛል ፡፡ የፍጥነት መንገዱ በሀገራችን የመጀመሪያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዘርፉን በማስተዳደር ረገድ አዲስ ልምድ እየተገኘበት ነው ፡፡ የፍጥነት መንገዱ አብዛኛው የሀገራችን ወጪ እና ገቢ ንግድ የሚተላለፍበት መስመር መሆኑ፤በከተሞች መካከል የሚኖር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን...
More infoአገልግሎት
አገልግሎት በኢትዮጵያ አሁን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ- አዳማ እንዲሁም ወደ ፊት ግንባታቸው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩትን የክፍያ መንገዶች ለማስተዳደር የተቋቋመው የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ፤ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለአፍታም ያልተቋረጠ የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ፤ ምቾቱ የተረጋገጠ፤...
More infoየድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ አገልግሎትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በቅርቡ ተጠናቆ ወደ አገልግሎት የሚገባው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ስራ ለማስጀመር እንዲያግዝ ስራው ሲጀምር አጋዥ ከሆኑ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በድሬዳዋ ከተማ ውይየት ተካሂዷል፡፡ የድሬደዋ ደወሌ መንገድ ርዝመት 220 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ ቀደም...
More infoተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ!
ተቋማዊ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ትግበራ! ኢትዮጵያ በመንገድ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ እያሳየች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የዓለምን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ተከትሎ የፍጥነት መንገዶች በስፋት መዘርጋታቸው ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት የሚኖረው ፈይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ዘርፉ ከቦታ ቦታ ያለን እንቅስቃሴ በማፋጠን፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ወጪና ገቢ ንግድን በማቀላጠፍ...
More infoየተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡
የተሽከርካሪ ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ- አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ በ2011 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ፍሰት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 6.35% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በቀን በአማካይ ከ 21 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ የሚገኘው የፍጥነት መንገድ...
More infoየመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ችግሩ ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት ዙሪያ ከአዳማ እስከ ገላን ከተማ ከሚገኙ የመስተዳደር ሀላፊዎች፣ የፖሊስ አዛዦች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የመንገዱን ደህንነት ከማስጠበቅ አንፃር ሊደረጉ በሚገቡ ጉዳዮች ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡
More infoEthiopia Addis-Adama Expressway
AAE_Analysis
More infoየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የሁለት ቀናት ስልጠናዊ ግምገማ አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕ ራይዝ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የሁለት ቀናት ስልጠናዊ ግምገማ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሐምሌ 16-17/2010 ዓ.ም ድረስ በአዳማ ገልማ አባ ገዳ የስብሰባ ማዕከል ስልጠናዊ ግምገማ አካሂዷል፡፡...
More infoችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞችና ኃላፊዎች በፍጥነት መንገዱ አካፋይ እንዲሁም ግራና ቀኝ በሚገኙ ቦታዎች ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡ ‹‹አንድ ችግኝ ለህዳሴ ግድብ›› በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ፕሮግራም አንድ አካል የሆነው...
More infoየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ‹‹የላቀ ብሔራዊ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለላቀ ሃገራዊ ስኬት›› በሚል መሪ ቃል የተከበረውን 27ኛውን የግንቦት 20 በዓል በተቋም ደረጃ አክብሮ ውሏል፡፡ በኢንተርፕራይዙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተከበረው በዓል የኢንተርፕራይዙ አመራሮችና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን በቀረበው የመወያያ ሰነድ እና ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት ዉይይት...
More infoበፍጥነት መንገዱ ላይ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችን ለመቀነስ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
ትኩረቱን የመንገድ ደህንነት ላይ ያደረገው ውይይት ማክሰኞ ግንቦት 7/2010 ዓ.ም በሞናርክ ሆቴል ተካሂዶ ውሏል፡፡ በውይይቱ የኢንተርፕራይዙ የበላይ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ በሀገራችን በከፍተኛ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ ለመከላከል፤ የሚጠፋውን የሰው ህይወት ለመታደግና የሚወድመውን ንብረት ለመጠበቅ መደረግ ስለሚገቡ...
More infoየኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የክፍያ መንገዱን ደህንነትና ምቾት ማሳደግ ለኢንተርፕራይዙ ገቢ መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ዘመናዊ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ አገልግሎቱን በላቀ መልኩ ለማስኬድ ያስችል ዘንድ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህም የአገልግሎት ጊዚያቸውን የጨረሱ የመንገዱ ንብረቶችና የተጎዱ የአስፓልት መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ ጥገና ማድረግ፤ የቅድመ አደጋ...
More info