Lane usage Notice

Lane usage Notice

The sign is designed to give notice to the drivers to take appropriate lane based on vehicle type/achievable speed, such as Truck lane, Passenger car lane and Overtaking lane. Left side Right side K16+200 K3+000 K32+780 K19+495 K50+950 K36+350...

More info

Information & Monitoring

Information & Monitoring

በዘመናችን ዓለም የደረሰችበት ደረጃ ሲታሰብ መንገዶች ከመነሻ መድረሻ የሚያሻግሩ ሆነው የሰው ልጆችን በፖለቲካ ፤ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሕይወታቸውን የሚያተሳስሩ አይነተኛ መሳሪያ ናቸው፡፡ በዚህ ረገድ በየዘመኑ የሚወጡ የምርምር ውጤቶች በዘመናዊ መንገድ ግንባታ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ አሳርፈዋል፡፡ የሰው ልጆች በዚህ ቴክኖሎጂ ታግዘው  የእለት ከእለት ኑሮን ለማሸነፍ በሚደረገው እንቅስቃሴ...

More info

የኢ.ክ.መ .ኢ ተመሰረተ

የኢ.ክ.መ .ኢ ተመሰረተ

የአዲስ አበባ-አዳማየፍጥነትመንገድመገንባትንተከትሎየኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢንተርፕራይዝየፌደራልየክፍያመንገዶችንእንዲያስተዳድርበሚኒስትሮችምክርቤትአዋጅቁጥር 843/2006 እናበደንብቁጥር 310/2006 የተkkመመንግስታዊየልማትድርጅትነው፡፡ ኢንተርፕራይዙተጠሪነቱለትራንስፖርትሚኒስቴርሆኖፈጣንመንገዱንየማስተዳደርናየመጠገንኃላፊነትተሰጥቶታል፡፡ የኢትዮጵያየክፍያመንገዶችኢነተርፕራይዝ ከ 400...

More info

ፈጣኑ መንገዳችን

ፈጣኑ መንገዳችን

በዓለማችን የፈጣን መንገድ ዝርጋታ ፈር ቀዳጅ ከሆኑ ሀገራት መካከል ጣልያን ግንባ ር ቀደም ቦታውን ትይዛለች፡፡ እ.ኤ.አ በ1920ዎቹ  መጀመሪያ ጣልያን የጀመረችው የመንገድ ዝርጋታን ተከትሎ ጀርመን 30 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ፈጣን መንገድ በመገንባት በአለማችን ሁለተኛዋ ሀገር ለመሆን ችላ ነበር፡፡ ይህን ተከትሎ መንገድ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያ ዊ ዕድገት የሚያበረክተውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ...

More info

ፈጣን መንገዱ የብዙ አሽከርካሪዎች ምርጫ ሆኗል

ፈጣን መንገዱ የብዙ አሽከርካሪዎች ምርጫ ሆኗል

14,000በላይየሚሆኑተሸከርካሪዎችይጠቀሙበታል፡፡ ይህንከፍተኛየሆነየትራፊክፍሰትበተቀላጠፈመልኩለማስኬድያስችልዘንድ 19 የመግቢያና 29 የመውጫበሮችበስድስትየክፍያጣቢያዎችአሉት፡፡በሁሉምጣቢያዎችብቃትባላቸውናበሙያውበሰለጠኑየክፍያሰብሳቢሰራተኞችአማካኝነትእያንዳንዱተሽከርካሪበተጠቀመውኪ.ሜልክክፍያይፈጽማል፡፡...

More info

የአረንጓዴ ልማት

የአረንጓዴ ልማት

አረንጓዴ ልማት የአንድ ሀገር እድገት መገለጫ ነው፡፡  የአረንጓዴ  ልማት  የከተማ  የአየር  ለውጥ አይበገሬ  ኢኮኖሚ ለመገንባት  ያስችላል፡፡  ልማቱ በተገቢው ሁኔታ  ከለማ  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ የአረንጓዴ  ልማት  አካባቢን  ውብና ምቹ  እንዲሁም  ለሰው ልጆች ተስማሚ  አየርን  በመስጠት  የተረጋጋ  ኑሮን ለመኖር ያስችላል፡፡ የአረንጓዴ  ልማት  ጉዳይ  የ21ኛው ክፍለ...

More info