በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ በ120 ሚሊየን ብር የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለመገንባት ነሐሴ 21/2009 ዓ.ም የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት መስከረም 4/2007 ዓ.ም ጀምሮ ለአፍታም ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ...
More infoችግኞችን ከመትከል ባሻገር በዘላቂነት መንከባከብ ይገባል-ፕሬዝዳንት ሙላቱ
አዲስ አበባ ሃምሌ 15/2009 የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂው ግቡን እንዲመታ ችግኞችን ከመትከል ባሻገር መንከባከብ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2009 ዓ.ም ዓመታዊ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ፕሬዝዳንቱ በተገኙበት በአዲስ -አዳማ የፍጥነት መንገድ ዳርቻ ተካሂዷል። ፕሬዝዳንቱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት በአገሪቱ ሲካሄድ የቆየው...
More infoአቶ ሙስጠፋ ከድር ፡በመንገዱ ዙሪያ ላይ ችግኝ መትከል አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ ከድር እንደተናገሩት በፍጥነት መንገዱ የሚካሄደው የአካባቢና የአረንጓዴ ልማት ዋነኛው ዓላማ ለመንገዱ ተጠቃሚዎች መንገዱን ምቹና ውብ ከማድረግ ባሻገር የአካባቢውን የአየር ንብረት ለአካባቢው ነዋሪዎችና ለመንገዱ ተጠቃሚዎች ተስማሚ ለማድረግ እንዲሁም የካርበን ልቀትን የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡...
More infoየ2009ዓ.ም ደም ልገሳ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንትርፕራይዝ ለሶስተኛ ዙር በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰራተኞችን በማስተባበር አካሂዷል፡፡ የደም ልገሳ ፕሮግራሙ በኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተካሄደ ሲሆን በዚህ ዙር ከ15-16 የሚሆኑ ሰራተኞች ደም ለግሰዋል፡፡
More infoየኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢነተርፕራይዝ ተግባረዊ ያደረገውን የሶላር ሀይል ማመንጫ አስመርቋል፡፡
ኢንተርፕራይዙ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የሶላር ኃይል አመንጭ ተክኖሎጂ ተግባረዊ በማድረግ በያዝነው አመት ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን.ይህም በ ኢንተርፕራይዙ ያለውን የ 24/7 ስራ በእጅጉ ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በምርቃው ወቅት የኢፌድሪ የፓርላማ አባላት ፕሮጀክቱን አድንቀዋል፡፡
More infoG.M Mustefa kedir Speaking on Ginbot 20
coming soon..
More infoGalvanised Replacement
coming soon..
More info