ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ- አዳማ የፍጥነት መንገድ ዙሪያ ከሚገኙ ነዋሪዎች መካከል በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ አደአ ወረዳ 1390 ለሚሆኑ የደንካካ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ከ514,653 (አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሶሰት) ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉ ተነግሯል፡፡ የመጠጥ...

More info

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሃገሪቱ የታየውን ለውጥ ለማስቀጠል የሁሉም ሠራተኛ ሚና የጐላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞች እና አመራሮች ህዳር 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በቀጣይ አስር ዓመት የሚተገበር መሪዕቅድ ላይ እንዲሁም በሃገሪቱ ለውጥ የሠራተኛው ሚና በሚል ውይይት አካሄደዋል፡፡ በመድረኩ መንግስት አጠቃላይ ለውጡን አስመልክቶ በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች...

More info

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ኢንተርፕራይዙ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ኢንተርፕራይዙ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዋጅ ከተሰጠው መንገዱን የማስተዳደርና የማስጠገን ተልዕኮ ባሻገር ከቅድመ እስከ ድህረ አደጋ ድረስ ያለውን የቁጥጥር ስራ በማጠናከር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በሀገራችን በየትኛውም አካባቢ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋ መንስኤዎች በርካታ ቢሆኑም ከአሽከርካሪው መልካም ያልሆነ የማሽከርከር ባህሪ አንፃር ፤...

More info

ጥገና

ጥገና

ጥገና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ- አዳማ የክፍያ መንገድ ደህንነቱ ተጠብቆ እና ምቾቱ ተረጋግጦ መቀጠል እንዲችል በርካታ የጥገና ስራዎች ሲከውኑ ቆይቷል፡፡ በመንገዱ ላይ የሚገኙ የግጭት መከላከያ ብረቶችን (guardrail)መጠገን ተችሏል በዚህም በግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ብረቶች 5.88 ኪ.ሜ የሚሸፍን ጥገና አካሄዷል፡፡ 1041...

More info

ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለ5 ዓመታት ያልተቋረጠ የ24/7 አገልግሎት የአዲስ አበበ- አዳማ የፍጥነት መንገድ በ5 ዓመት ከክፍያ መንገድ የተሰበሰበ ገቢ

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ በቀን 09/11/2011 ዓ.ም 1500 ችግኞችን መትከል ችለዋል፡፡ በዕለቱም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ተገኝተዋል፡፡

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 2011 የበጀት ዓመት እቅድ 11 ስትራቴጂካዊ ግቦች ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ በበጀት ዓመቱም 8,487,743 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር 264,307,134 (ሁለት መቶ ስልሳ አራት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰባት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ...

More info

ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ

ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ

ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገድ በሀገራችን በክፍያ መንገዶች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው እና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ- አዳማ የክፍያ መንገድ አገልግሎት በመስጠት ረገድ ቀዳሚው ነው፡፡ መስከረም 2007 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረው የክፍያ መንገድ በአሁኑ ወቅት በቀን በአማካይ ከ23 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2011 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው የበጀት ዓመት እቅድ አስራ አንድ ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም ዘጠኝ የማስፈጸሚያ ፕሮግራሞችን ነድፎ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ በዘጠኝ ወራትም 6,382,800 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር...

More info

የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ…

የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ…

የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ… የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ መጋቢት 14/2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ትኩረቱን የመንገድ ደህንነት እና የአካባቢ ፀጥታ ጉዳይ ላይ ያደረገ ውይይት አካሄዷል፡፡ በዕለቱም ጥሪ የተደረገላቸው የከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ የፖሊስ ኮሚሽነሮች፣  የትራፊክ ፖሊስ ኃላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የአካባቢ ማህበረሰብ...

More info