የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የ2010 በጀት አመት የዘጠኝ ወር ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ምዘና አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የ2010 በጀት አመት የዘጠኝ ወር ሪፖርት የስራ አፈፃፀም ምዘና አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ምዕራፍ በ2010 ዓ.ም እቅድ 10 ስትራቴጂካዊ ግቦች እንዲሁም 11 የማስፈጸሚያ ፕሮግራሞችን ነድፎ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ በዘጠኝ ወራትም 5,821,235 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ ከክፍያ መንገድ አገልግሎት ብር 173,732,732.00 መሰብሰብ የቻለ ሲሆን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 ዓ.ም ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 21% ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 ዓ.ም ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 21% ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ በ 2010 ዓ.ም የዘጠኝ ወር ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር 21% ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በቀን በአማካይ ከ 19 ሺ በላይ ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ የሚገኘው የፍጥነት መንገድ ያልተቋረጠ የ24/7 የክፍያ መንገድ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህም በ2010 ዓ.ም በዘጠኝ ወር...

More info

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሴት ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ፡፡

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሴት ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ፡፡

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የሴቶች፣ ወጣቶችና ኤች አይ ቪ ኤድስ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በስሩ ለሚገኙ ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አፈጻጸም ላገኙ ሴት ሰራተኞች ዕውቅና ለመስጠት ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በኦፕሬሽን ስራ ላይ የተሰማሩት ወ/ሪት ትዕግስት ለታ ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ ከሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቲዎስ የዕውቅና እና የምስክር ወረቀት...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ የአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል መፍጠሩ ተገለፀ ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ የአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል መፍጠሩ ተገለፀ ፡፡

በአዲስ አበባ – አዳማ የክፍያ መንገድ ክልል ዙሪያ የሚገኙ ከ347 በላይ የሚሆኑ የአካባቢ ማህበረሰብ የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ መንገዱ ከቱሉ ዲምቱ እስከ ወለንጪቲ ኬላ (መግቢያ) ድረስ 78 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን በመንገዱ ዙሪያ ለሚገኙ የህብረተሰቡ ክፍሎች በጥበቃ ፣በፅዳት ፣በካፍቴሪያ አገልግሎት እንዲሁም በአካባቢ ጥበቃ የስራ ዘርፍ በማመቻቸት የህብረታቡን...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የተሸከርካሪ ክብደት መቆጣጣሪያ ቦታዎችን ከ3 ወደ 19 ማሳደጉን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የተሸከርካሪ ክብደት መቆጣጣሪያ ቦታዎችን ከ3 ወደ 19 ማሳደጉን ገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ከጭነት ገደብ በላይ በጫኑ ተሸከርካሪዎች በሚያስከትሉት ጉዳት ምክንያት ከታሰበለት የጊዜ ገደብ ቀድሞ አገልግሎት መስጠት እንዳያቆም ከተፈቀደው ክብደት በላይ የጫኑ ተሸርካሪዎችን መቆጣጠሪያ ቦታዎች ቁጥር መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በዚህም ቀድሞ ከነበሩት ሶስት የክብደት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በተጨማሪ በአስራ ዘጠኙም የመግቢያ በሮች ላይ...

More info

የኢ.ክ.መ.ኢ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ

የኢ.ክ.መ.ኢ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ ረገድ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ቢሆንም መንገድ ላይ የሚጣሉ ቆሻሻዎች ለስራው እንቅፋት መሆናቸውን ገለፀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በተያዘው በጀት አመት ስምንት ወራት የፍጥነት መንገዱን ውብ እና ምቹ ለማድረግ ብሎም በምሽት ከተቃራኒ አቅጣጫ የሚመጡ የተሽከርካሪ መብራት ጨረር ለመከላከል...

More info

በቀን 01/05/2018 ከፍተኛ ገቢና ፍሰት የተመዘገበበት ቀን ሆኖ ውሏል፡፡

በቀን 01/05/2018 ከፍተኛ ገቢና ፍሰት የተመዘገበበት ቀን ሆኖ ውሏል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በቀን 01/05/2018 ዓ.ም 26,901 የተሽከርካሪ ፍሰት በማስተናገድ 820,230 ብር በመሰብሰብ ከፍተኛ ፍሰትና ገቢ የተገኘበትን ቀን ማስመዝገብ ችሏል፡፡ ከዕለት ወደ ዕለት የተሽከርካሪ የማስተናገድ አቅሙን እያሳደገ የመጣው የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት በጀመረበት 2007 በጀት ዓመት በቀን በአማካኝ 12ሺ ተሽከርካሪዎችን...

More info

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪ ደህንነት ምርመራ አደረገ

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪ ደህንነት ምርመራ አደረገ

ኢንተርፕራይዙ የተሽከርካሪዎችን የፍጥነት ወሰን ለመቆጣጠር የራዳር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ እያደረገ ነው ፡፡ የፍጥነት ወሰንን ጠብቆ አለማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ እንዲሁም መባባስ እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ነገሮች የመጀመሪያ ቦታውን ይይዛል ፡፡ የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እና የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ ግንዛቤ ከማስያዝ ጀምሮ ህግ እና ደንቦችን በመቅረፅ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል...

More info

በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ

በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባሉ የማስታወቂያ ቦታዎች አማካኝነት ምርትዎን እና አገልግሎትዎን እንዲያስተዋውቁ ይጋብዛል ፡፡ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዋጅ ቁጥር 843/2006 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 310/2006 መሰረት ተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙም የክፍያ መንገዶችን...

More info

ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሣታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎበኙ፡፡

ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሣታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎበኙ፡፡

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለ5 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ17ኛው የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነር አህጉራዊ ጉባዔ አንድ አካል የነበረው ጉብኝት በኢንተርፕራይዙ ተካሂዶ ውሏል፡፡ ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሳታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም አጠቃላይ ስለ ኢንተርፕራይዙ ገፅታ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በማስከተልም በፍጥነት መንገዱ ላይ ስላለው...

More info