የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ የአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል መፍጠሩ ተገለፀ ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ የአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል መፍጠሩ ተገለፀ ፡፡

በአዲስ አበባ – አዳማ የክፍያ መንገድ ክልል ዙሪያ የሚገኙ ከ347 በላይ የሚሆኑ የአካባቢ ማህበረሰብ የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ መንገዱ ከቱሉ ዲምቱ እስከ ወለንጪቲ ኬላ (መግቢያ) ድረስ 78 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን በመንገዱ ዙሪያ ለሚገኙ የህብረተሰቡ ክፍሎች በጥበቃ ፣በፅዳት ፣በካፍቴሪያ አገልግሎት እንዲሁም በአካባቢ ጥበቃ የስራ ዘርፍ በማመቻቸት የህብረታቡን...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የተሸከርካሪ ክብደት መቆጣጣሪያ ቦታዎችን ከ3 ወደ 19 ማሳደጉን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተፕራይዝ የተሸከርካሪ ክብደት መቆጣጣሪያ ቦታዎችን ከ3 ወደ 19 ማሳደጉን ገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ከጭነት ገደብ በላይ በጫኑ ተሸከርካሪዎች በሚያስከትሉት ጉዳት ምክንያት ከታሰበለት የጊዜ ገደብ ቀድሞ አገልግሎት መስጠት እንዳያቆም ከተፈቀደው ክብደት በላይ የጫኑ ተሸርካሪዎችን መቆጣጠሪያ ቦታዎች ቁጥር መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በዚህም ቀድሞ ከነበሩት ሶስት የክብደት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በተጨማሪ በአስራ ዘጠኙም የመግቢያ በሮች ላይ...

More info

የኢ.ክ.መ.ኢ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ

የኢ.ክ.መ.ኢ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ መንገዱን ውብና ምቹ ለማድረግ በአረንጓዴ ልማት እና አካባቢ ጥበቃ ረገድ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ቢሆንም መንገድ ላይ የሚጣሉ ቆሻሻዎች ለስራው እንቅፋት መሆናቸውን ገለፀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በተያዘው በጀት አመት ስምንት ወራት የፍጥነት መንገዱን ውብ እና ምቹ ለማድረግ ብሎም በምሽት ከተቃራኒ አቅጣጫ የሚመጡ የተሽከርካሪ መብራት ጨረር ለመከላከል...

More info

በቀን 01/05/2018 ከፍተኛ ገቢና ፍሰት የተመዘገበበት ቀን ሆኖ ውሏል፡፡

በቀን 01/05/2018 ከፍተኛ ገቢና ፍሰት የተመዘገበበት ቀን ሆኖ ውሏል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በቀን 01/05/2018 ዓ.ም 26,901 የተሽከርካሪ ፍሰት በማስተናገድ 820,230 ብር በመሰብሰብ ከፍተኛ ፍሰትና ገቢ የተገኘበትን ቀን ማስመዝገብ ችሏል፡፡ ከዕለት ወደ ዕለት የተሽከርካሪ የማስተናገድ አቅሙን እያሳደገ የመጣው የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት በጀመረበት 2007 በጀት ዓመት በቀን በአማካኝ 12ሺ ተሽከርካሪዎችን...

More info

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪ ደህንነት ምርመራ አደረገ

የኢንተርፕራይዙ የመንገድ ደህንነት ቡድን የተሽከርካሪ ደህንነት ምርመራ አደረገ

ኢንተርፕራይዙ የተሽከርካሪዎችን የፍጥነት ወሰን ለመቆጣጠር የራዳር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ እያደረገ ነው ፡፡ የፍጥነት ወሰንን ጠብቆ አለማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ እንዲሁም መባባስ እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ነገሮች የመጀመሪያ ቦታውን ይይዛል ፡፡ የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እና የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ ግንዛቤ ከማስያዝ ጀምሮ ህግ እና ደንቦችን በመቅረፅ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል...

More info

ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሣታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎበኙ፡፡

ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሣታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎበኙ፡፡

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለ5 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ17ኛው የሌበር ቤዝድ ፕራክቲሽነር አህጉራዊ ጉባዔ አንድ አካል የነበረው ጉብኝት በኢንተርፕራይዙ ተካሂዶ ውሏል፡፡ ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከአውሮፓ የተለያዩ 27 ሀገራት የተውጣጡ በርካታ ተሳታፊዎች ኢንተርፕራይዙን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም አጠቃላይ ስለ ኢንተርፕራይዙ ገፅታ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በማስከተልም በፍጥነት መንገዱ ላይ ስላለው...

More info

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የITS አለም አቀፍ ተሞክሮ አስመልክቶ ሴሚናር ተካሄደ

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የITS አለም አቀፍ ተሞክሮ አስመልክቶ ሴሚናር ተካሄደ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ባመቻቸው በዚህ ሴሚናር ላይ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢ ኤጀንሲ ከመንገዶች ባለስልጣን እንዲሁም ከኢንተርፕራይዙ ለተወጣጡ ባለሞያዎችና አመራሮች የ ITS (Intelligent Transportation System) (ዘመናዊ የትራንስፖርት ስርዓት) አለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ በውይይቱ ላይ የ ITS መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቦች የአሜሪካና...

More info

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት የመጡ ጐብኚዎች ኢንተርፕራይዙን በመጐብኘታቸው ምርጥ ተሞክሮ እንዳገኙ ተናገሩ!!

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት የመጡ ጐብኚዎች ኢንተርፕራይዙን በመጐብኘታቸው ምርጥ ተሞክሮ እንዳገኙ ተናገሩ!!

በመስከረም 2010 ዓ.ም ከቶጐ፣ ዛምቢያ እና ካሜሩን የተውጣጡ ከ40 በላይ የሚሆኑ ጐብኚዎች በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጉብኝታዊ ስልጠና አካሄዱ፡፡ የኢንተርፕራይዙን አጠቃላይ ገፅታ በምስል የተደገፈ ገለፃ እንዲሁም የደህንነት መቆጣጠሪያ ክፍሎች፣ የክፍያ ጣቢያዎች፣ የክብደት መቆጣጠሪያ ሚዛኖችና የመንገዱን የተለያዩ ክፍሎች በተግባር የታገዘ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ3ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ3ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተመሰረተበትን 3ተኛ ዓመት ጥቅምት 18_02_2010 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት አክብሯል፡፡ በእለቱም የኢንተርፕራዙ ቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ባለድርሻ አካላት፣ የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞችና አመራሮች የተገኙ ሲሆን በ 2009 ዓ.ም የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞች እንዲሁም ከኢንተርፕራይዙ ጋር በቅርበት ሲሰሩ ለነበሩ...

More info

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 የሰንደቅ ዓላማ በዓል አከበረ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የ2010 የሰንደቅ ዓላማ በዓል አከበረ

በሀገር ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ “ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢንተርፕራይዙ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይትና በሰንደቅ ዓላማ በመስቀል ስነ-ስርዓት ተከብሯል፡፡ በፓናል ውይይቱም  “የኢትዮጵያ ህዝቦች ትግልና ሀገራዊ ህዳሴ” በሚል ረዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ የተወያዩ ሲሆን ሀገሪቱ እያስመዘገበች ላለው ዕድገት መሰረቱ...

More info